በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአከርካሪ ቀዶ ህክምና ማዕከል /National spine center/ ስራ ጀመረ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ የተገነባዉ የአከርካሪ ቀዶ ህክምና ማዕከል /National spine center/ የጤና ሚኒስትር እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣ በኢትዮጵያ የእስራኤል ም/አምባሳደር፣ የጄዲሲ መስራችና አንጋፋ የቀዶ ህክምና ባለሙያዎች የቅዱስ ጳውሎስ አመራሮች እንዲሁም በርካታ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተመርቆ ስራ ጀምሯል።
- Read more about በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአከርካሪ ቀዶ ህክምና ማዕከል /National spine center/ ስራ ጀመረ
- Log in or register to post comments
- 160 views